አሸብር አውዴ ከ ደቡብ ብሔሮች...

492
አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች ጥር 18 ቀን 2012 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሠቦች እና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ.ቁ 31815 መስከረም 06 ቀን 2012 ዓ.ም...

ሲስተር ኮከብ በቀለ ከ እነ ሰላም እስኮዳቮልፕ

64
እግድ እና የመያዣ ወይም የቅድሚያ መብት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 173079 ከፍርድ በፊት የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረትን አስመልክቶ የሚሰጥ የእግድ ወይም ንብረት የማስከበር...

አቶ አህመድ አብዱራህማን ከ ኢልይስ...

324
በዚህ መዝገብ የተያዘው ክርክር የውጪ ሀገር ሰው (ኩባንያ) በንግድ ምልክት ምዝገባ ላይ ያቀረበውን የተቃዉሞ አቤቱታ መሰረት ያደረገ ሲሆን ክርክሩም ጆብ (Job) እና ሂላክ (Hilaac) የተባሉ የሳሙና ንግድ ምልክቶችን...

አቶ ደምሴ ኦዳ ከ አቶ አሰፋ ወርቁ

367
ከፍርድ ቤት ውጪ በአማራጭ የሙግት መፍቻ መንገዶች እልባት የተሰጠ አንድ የፍትሐብሔት ጉዳይ በፍርድ ቤት ቀርቦ በቀጥታ ለአፈጻጸም ሊቀርብ የሚችልበትን ሁኔታ በተመለከተ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ....
12345679Last
«September 2021»
MonTueWedThuFriSatSun
303112345
6789101112
13141516171819
20212223242526
27282930123
45678910

ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ኮሮና ቫይረስ...

341

ጥቅምት 5/2013 ዓ.ም የኢትጵያ የሕግ ባለሞያዎች ማህበር ለፌ/መ/ደ/ፈ/ቤት ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል የተለያዩ የጥንቃቄ ግብአቶች (Personal Protective Equipment) በድጋፍ መልኩ አበርክቷል፡፡

ፍርድ ቤቶች የሕዝብ አመኔታ እንዲያገኙ ዳኞች በዘርፉ ላሉ...

389

የፌደራል ፍርድ ቤቶች በአገልግሎት አሰጣጣቸው የሕዝብ አመኔታ ሊያተርፉ የሚችሉት ሥራቸውን የዳኝነት የሥነምግባር ደንቡን እና ዓለም አቀፍ የዳኝነት የሥነምግባር መርሆዎችን መሠረት አድርገው ሲያከናውኑ መሆኑ ተገለጸ፡፡

First12345679
68017

Happy Visitors