ወ/ሮ ዘነበች ሽፈራዉ እና እነ ወ/ሮ...

የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ የአሁን አመልካች በሥር ፍ/ቤት ባቀረቡት የክስ አቤቱታ ንብረትነቱ የቀበሌ የሆነዉን የቤት ቁጥር 526 ‹ሀ› የሆነዉን ሁለት ክፍል ያለዉን ቤት ከቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከፊልቱ ቀበሌ... Read more

የገቢዎች ሚኒስቴር እና እንይ ጀኔራል...

የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው ጉዳዩ የተጀመረው ተጠሪ ለፕሮጀክት ሰራተኞች ለምግብ የወጣ ወጪ በወጪነት እንዲያዝ ያቀረበውን አቤቱታ አመልካች ባለመቀበሉ ተጠሪ ጥቅምት 11 ቀን 2013 ዓ/ም... Read more

ወ/ሮ ዓለም አለባቸዉ እና እነ አቶ አቶ...

የስር ከሳሾች በተጠሪዎች ላይ ያቀረቡት ክስ ይዘት በአጭሩ: - የሟች አያታቸዉ ዘሚ እንድሪስ የገጠር ይዞታ መሬቶች እና የሳር መሬት የ1ኛ ተጠሪ አባት ለሆኑት ሟች ኢሳ ሙህየ የኩል ሰጥተዉ እያረሱ እስከ 2012 ዓ.ም ድረስ አላባ... Read more

አቶ ኢብራሂም ዛኪር እና አቶ ኤፍሬም...

የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ የአሁን ተጠሪ በሥር ፍ/ቤት ባቀረቡት የክስ አቤቱታ የሱሉልታ ከተማ አስተዳደር በሊዝ ስምምነት ስፋቱ 1500 ካ.ሜ የተሰጠኝን ይዞታ፣ የአሁን አመልካች ከዚህ ቀደም ተከራክረን የተወሰነበትን፣ በድጋሚ የመሬት... Read more
1345678910Last
«June 2024»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
1234567

የፌደራል ፍትህ አካላት የወንጀል ፍትህ አስተዳደር አብይ...

0

የፌደራል ፍትህ አካላት የወንጀል ፍትህ አስተዳደር አብይ ኮሚቴ የውይይት መድረክ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በወንጀል ፍትህ አስተዳደር ስርአት ውስጥ ከአሰራርና ከህግ ረገድ የሚስተዋሉ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ላይ ውይይት ተካሂዷል

የፌደራል ዳኝነት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1233/13 እና...

0

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል ዳኝነት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር .1233/13 እና የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/13ን ለማሻሻል የሚያስችል የግብዓት ማሰባሰብ የውይይት መድረክ ከዉጭ ባለድርሻ አካላት ጋር ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ/ም አከናዉኗል

የፌዴራል ዳኝነት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1233/13...

22

የፌዴራል ዳኝነት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1233/13 እና የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/13ን ለማሻሻል የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና በጀስቲስ ፎር ኦል ኘሪስን ፌሎሺፕ ትብብር በቀን 17/09/2016 ዓ.ም የሶስቱም ደረጃ ፍርድ ቤቶች አመራሮች፣ተጠሪ ዳኞች፤ ሰብሳቢ ዳኞች እና የስራ ክፍል ኃላፊዎች በተገኙበት ተደርጓል::

1345678910Last

/ Categories: Auction

የሀራጅ ማስታወቂያ

ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

Next Article ሀራጅ ማስታወቂያ
Print
27047