19Aug2024 Read more ፍርድ ቤቱ የህጻናት ቀለብ አወሳሰን መምሪያና የዳኞች ለህጻናት ተስማሚ ፍትህ የስልጠና ማንዋልን አስመረቀ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የህጻናት ቀለብ አወሳሰን መምሪያና የዳኞች ለህፃናት ተስማሚ ፍትህ የስልጠና ማንዋልን ነሐሴ 11 ቀን 2016 ዓ.ም አስመርቋል፡፡
18Jul2024 Read more የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአፍሪካ ህብረት በህጻናት ጥበቃ ጉዳዮች እና ሌሎች ጎጂ ተግባራት በኢትዮጵያ ሀገራዊ የክትትል ተልዕኮ ወርክሾፕ ላይ በመገኘት ሪፖርት አቀረበ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት "African Union Country Monitoring Mission/Workshop on Child Protection issues and other Harmful Practices in Ethiopia"በሚል የተዘጋጀ 3 ቀን ወርክሾፕ ላይ በመገኘት ፍርድ ቤቶች በህጻናት መብት እና ደህንነት ዙሪያ ያከናወኗቸው ስራዎች ላይ ገለጻ አድርጓል፡፡
26Jun2024 Read more በህጻናት ዝቅተኛ የወንጀል ተጠያቂነት እድሜ ላይ ያተኮረ ስልጠና እና ውይይት ከኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ተካሄደ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት እና በUNFPA ትብብር የህጻናት የወንጀል ተጠያቂነት ዝቅተኛ እድሜን በተመለከተ ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከክቡራን የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት ተደርጓል
25Mar2024 Read more በረቂቅ የህፃናት ፍትህ የስልጠና ሞጁል ላይ የግብአት ማሰባሰቢያ ዉይይት ተደረገ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህፃናት ፍትህ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዩኒሴፍ (UNICEF) ጋር በመተባበር ያዘጋጀዉን የህፃናት ፍትህ የስልጠና ሞጁል ላይ የግብዓት ማሰባሰቢያ ዉይይት መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም አድርጓል፡፡
14Dec2023 Read more ወንጀል ነክ ነገር ዉስጥ ገብተዉ የተገኙ ወጣቶችና በሴቶችና ህጻናት ችሎት ያጋጠሙ መልካም ተሞክሮዎችና ተግዳሮቶች (Children in conflict with the law) በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ከፌደራልና ክልል ፍርድ ቤቶች ከተዉጣጡ ዳኞችና ማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያዎች ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዓለም አቀፉ የህጻናት አድን ድርጅት (Save The Children) ጋር በመተባበር ወንጀል ነክ ነገር ዉስጥ ገብተዉ የተገኙ ወጣቶችና በሴቶችና ህጻናት ችሎት ያጋጠሙ መልካም ተለሞክሮዎችና ተግዳሮቶች (Children in conflict with the law) በሚል ርዕስ በተዘጋጀው የምክክር መድረክ 50 የሚጠጉ ከፌደራልና ክልል ፍርድ ቤቶች የተዉጣጡ ዳኞችና ማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡