Welcome to Child Justice Project Directorate


የፌደራል ፍርድ ቤቶች መደበኛ የችሎት ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ተካሄደ Read more

የፌደራል ፍርድ ቤቶች መደበኛ የችሎት ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ተካሄደ

የፌደራል ፍርድ ቤቶች መደበኛ የችሎት ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክቡር አቶ ታገሰ ጫፎ፣የፌደራል ፍርድ ቤት አመራሮች፣ክቡራን ዳኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተካሂደል፡፡

በሶማሌ ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ አሊ ባሩድ የተመራ ልዑክ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አደረገ Read more

በሶማሌ ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ አሊ ባሩድ የተመራ ልዑክ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አደረገ

ልዑክ ቡድኑ በነበረው ቆይታም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተከናወኑ ያሉ በርካታ የለውጥ ተግባራትና የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት አፈጻጸሞች እንዲሁም አተገባበር ምን እንደሚመስል በቀን 04/13/2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ምልከታ እና ውይይት አካሂዷል ፡፡  

በኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቆይታ ያደረጉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ልምዳቸውን አካፈሉ Read more

በኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቆይታ ያደረጉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ልምዳቸውን አካፈሉ

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ የተመራ የዳኞች ልዑክ ቡድን "የተቀናጀ የጉዳዮች ማኔጅመንት ሲስተም እና የኤሌክትሮኒክ ሪከርድ ማኔጅመንት"(Integrated Case Management System and Electronic Record Management) ላይ ኬንያ በመገኘት ያገኘውን ልምድ በቀን 02/13/2017 ዓ.ም ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች አካፍለዋል፡፡

First567810121314Last