የቀጥታ ክስ ዳኝነት ክፍያ:
የይግባኝ ዳኝነት ክፍያ:
የሰበር ዳኝነት ክፍያ:
በአቤቱታ አቅራቢው ከአንድ በላይ የክስ ምክንያቶችን በአንድ ላይ አጣምሮ በሚያቀርብበት ጊዜ ለእያንዳንዱ የክስ ምክንያት አግባብነት ባለው የዚህ ደንብ ድንጋጌ መሰረት ተሰልቶ የዳኝነት ክፍያ ይከፈላል፡፡
በህግ በተሰጠ ሥልጣን መሰረት በተለያዩ የአስተዳደር ተቋማት ታይተው ውሳኔ የተሰጠባቸው ጉዳዮች በፍርድ ቤት በይግባኝ ወይም በቀጥታ ክስ ለሚቀርብ አቤቱታ ከዚህ በታች የተመለከተው ክፍያ ይከፈላል።
አቤቱታ የቀረበለት ፍርድ ቤት በጉዳዩ ላይ ፍርድ፣ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ ወይም በክርክር ሂደት ጣልቃ ለመግባት በቀረበ አቤቱታ ለሚሰጥ አገልግሎት ቀጥሎ የተመለከተው የዳኝነት ክፍያ ይከፈላል፡-
ከተከራካሪ ወገኖች አንዳቸው በክርክር ሂደት ውስጥ የአቤቱታ ማሻሻል ጥያቄን ጨምሮ በሚያቀርቡት ማመልከቻ ምክንያት ሂደቱ ወደኋላ የሚመለስ ከሆነ የደረሰበትን ደረጃ፣ የፍርድ ቤቱን ጊዜ እና ወጪ ከግምት ውስጥ በማስገባት አቤቱታ አቅራቢው መጀመሪያ በቀረበው ክስ ላይ ተከፍሎ የነበረውን የዳኝነት ክፍያ 10 ከመቶ (አስር ከመቶ) የማይበልጥ እንዲከፍል ችሎቱ ትእዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡
ፍርድ ከተፈረደ በኋላ ፍርድ ለማስፈፀም ለሚቀርብ የአፈጻጸም ማመልከቻ ቀጥሎ በተመለከተው መሰረት የዳኝነት ክፍያ ይፈጸማል፡-
የዳኝነት ክፍያ: {{ result }}
ለዳኝነት የተከፈለ ገንዘብ ከዚህ በተመለከተው አግባብ ለክፋዩ ሊመለስ ይችላል
በሌሎች ሕጎች የተደነገጉት እንደተጠበቀ ሆኖ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ጉዳዮች ላይ የዳኝነት ክፍያ አይከፈልም