የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የትንኮሳ መከላከያ፣ የቅሬታ አቀራረብና አፈታት ፖሊሲ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የትንኮሳ መከላከያ፣ የቅሬታ አቀራረብና አፈታት ፖሊሲ Monday, December 4, 2023 4786 Read more
ፆታን መሰረት አድርገዉ የሚፈጸሙ የወንጀል ችሎቶችን የሚያግዝ የችሎት መፅሐፍ (የሥርዓተ-ችሎት መፅሐፍ) (Gender-based Crimes Bench book ፆታን መሰረት አድርገዉ የሚፈጸሙ የወንጀል ችሎቶችን የሚያግዝ የችሎት መፅሐፍ (የሥርዓተ-ችሎት መፅሐፍ) (Gender-based Crimes Bench book Monday, December 4, 2023 3404 Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁጥር 231732 ሐምሌ 27 ቀን 2015 ዓ/ም በወንጀል ሕግ አንቀጽ 27/1 እና 540 ስር የተደነገገዉን ተላልፏል በሚል የተከሰሰ ሰዉ በሌለበት ክርክሩ ሊታይ የሚችል መሆን አለመሆኑን በሚመለከት ለፍርድ ቤቱ በቀረበ የሰበር አቤቱታ ላይ ያሳለፈው ውሣኔ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁጥር 231732 ሐምሌ 27 ቀን 2015 ዓ/ም በወንጀል ሕግ አንቀጽ 27/1 እና 540 ስር የተደነገገዉን ተላልፏል በሚል የተከሰሰ ሰዉ በሌለበት ክርክሩ ሊታይ የሚችል መሆን አለመሆኑን በሚመለከት ለፍርድ ቤቱ በቀረበ የሰበር አቤቱታ ላይ ያሳለፈው ውሣኔ Wednesday, October 4, 2023 3012 Read more
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን Tuesday, May 9, 2023 2551 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ ገፅ 10 እና 11 ላይ ይመልከቱ ፡: Read more
ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥርዓት የውጭ አማካሪ ምክር ቤት መመሪያ ቁጥር 16/2015 ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥርዓት የውጭ አማካሪ ምክር ቤት መመሪያ ቁጥር 16/2015 Wednesday, April 12, 2023 3992 ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቱን አስተዳደር ሊያግዝ የሚችል የዳኝነት ሥርዓት የዉጭ አማካሪ ምክር ቤት እንዲያደራጅ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 1 ሥር ሥልጣን የተሰጠው በመሆኑ እና ለዚህም ዝርዝር የሕግ ድንጋጌ ማዉጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በአዋጁ አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 4 እና አንቀጽ 55(2) ሥር በተሰጠው ስልጣን መሰረት “የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015” አውጥቷል፡፡ Read more