ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቱን አስተዳደር ሊያግዝ የሚችል የዳኝነት ሥርዓት የዉጭ አማካሪ ምክር ቤት እንዲያደራጅ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 1 ሥር ሥልጣን የተሰጠው በመሆኑ እና ለዚህም ዝርዝር የሕግ ድንጋጌ ማዉጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በአዋጁ አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 4 እና አንቀጽ 55(2) ሥር በተሰጠው ስልጣን መሰረት “የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015” አውጥቷል፡፡