Wednesday, April 12, 2023 / Categories: Archive የፌዴራል ጠቅላይ ፍርደ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 27 ንዑስ አንቀጽ 1 እና አንቀጽ 28 ንዑስ አንቀጽ 1 ሥር በተደነገገው መሰረት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወደ ሰበር ችሎት የሚቀርቡ ጉዳዮችን ክርክር አመራር ሥርዓት በተመለከተ መመሪያ የማውጣት ስልጣን የተሰጠው መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሠረት በአዋጁ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ 2 መሰረት ያወጣውን “የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015” ይዘት ይመልከቱ፡፡ Previous Article የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁጥር 220042 የቀረበን አቤቱታ የፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ ቁጥር1183/2013 አንቀጽ43 እና 44 መሰረት በማድረግ ያሳለፈው ውሳኔ Next Article ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥርዓት የውጭ አማካሪ ምክር ቤት መመሪያ ቁጥር 16/2015 Print 11820 Documents to download የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥነ -ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17-2015(.pdf, 610.34 KB) - 10599 download(s)