ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥርዓት የውጭ አማካሪ ምክር ቤት መመሪያ ቁጥር 16/2015
/ Categories: Archive

ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥርዓት የውጭ አማካሪ ምክር ቤት መመሪያ ቁጥር 16/2015

ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቱን አስተዳደር ሊያግዝ የሚችል የዳኝነት ሥርዓት የዉጭ አማካሪ ምክር ቤት እንዲያደራጅ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 1 ሥር ሥልጣን የተሰጠው በመሆኑ እና ለዚህም ዝርዝር የሕግ ድንጋጌ ማዉጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በአዋጁ አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 4 እና አንቀጽ 55(2) ሥር በተሰጠው ስልጣን መሰረት “የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015” አውጥቷል፡፡

 

Previous Article የፌዴራል ጠቅላይ ፍርደ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015
Next Article በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን
Print
4376