በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን

3387
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ ገፅ 10 እና 11 ላይ ይመልከቱ ፡:

ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥርዓት የውጭ አማካሪ ምክር ቤት መመሪያ ቁጥር 16/2015

4880

ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቱን አስተዳደር ሊያግዝ የሚችል የዳኝነት ሥርዓት የዉጭ አማካሪ ምክር ቤት እንዲያደራጅ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 1 ሥር ሥልጣን የተሰጠው በመሆኑ እና ለዚህም ዝርዝር የሕግ ድንጋጌ ማዉጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በአዋጁ አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 4 እና አንቀጽ 55(2) ሥር በተሰጠው ስልጣን መሰረት “የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015” አውጥቷል፡፡
 

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርደ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015

13662

በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 27 ንዑስ አንቀጽ 1 እና አንቀጽ 28 ንዑስ አንቀጽ 1 ሥር በተደነገገው መሰረት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወደ ሰበር ችሎት የሚቀርቡ ጉዳዮችን ክርክር አመራር ሥርዓት በተመለከተ መመሪያ የማውጣት ስልጣን የተሰጠው መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሠረት በአዋጁ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ 2 መሰረት ያወጣውን “የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015” ይዘት ይመልከቱ፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁጥር 220042 የቀረበን አቤቱታ የፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ ቁጥር1183/2013 አንቀጽ43 እና 44 መሰረት በማድረግ ያሳለፈው ውሳኔ

5304

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁጥር 220042 የቀረበን አቤቱታ የፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ ቁጥር1183/2013 አንቀጽ43 እና 44 መሰረት በማድረግ ያሳለፈው ውሳኔ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁጥር 205075 ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከገጠር የእርሻ መሬት ሽያጭ ውል ጋር በተያያዘ በቀረበ የሰበር አቤቱታ ላይ ያሳለፈው የፍርድ ውሣኔ

8694

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁጥር 205075  ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከገጠር የእርሻ መሬት ሽያጭ ውል ጋር በተያያዘ በቀረበ የሰበር አቤቱታ ላይ ያሳለፈው የፍርድ ውሣኔ

123456