ብሩክ አስፋው እና የፌደራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ የሰ/መ/ቁጥር 203603
ጉዳዩ አመልካች በኢትዮጵያ የፖሊስ ሰራዊት ላይ እንዳይፈፀም የተከለከለን ድርጊት በመፈፀሙ የወንጀል ክስ ቀርቦበት ጥፋተኛ ተብሎ በእስራት እንዲቀጣ ከተወሰነበት በኋላ የይግባኝ አቤቱታ ማቅረቢያ ጊዜው ስላለፈበት ይግባኙን ጊዜው ካለፈ በኋላ እንዲያቀርብ እንዲፈቀድለት ለከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ያቀረበ ቢሆንም የማቅረቢያ ጊዜው ያለፈውን ይግባኝ ለመቅረብ የሚያስችል በቂ ምክንያት አልቀረበም ተብሎ ውድቅ መደረጉ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው ተብሎ እንዲታረምለት ያቀረበውን የሰበር አቤቱታ የሚመለከት ነው፡፡………..
7511
Documents to download
-
203603(.pdf, 818.04 KB) - 745 download(s)