ታጁዲን እንድሪስ እና እነ እንድሪስ ሰይድ የሰ/መ/ቁ፡- 204608
ጉዳዩ የይዞታ ክርክርን የሚመለከት ሆኖ ለዚህ ውሣኔ ምክንያት የሆነው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 03-30456 ጥር 3ቀን 2013ዓ/ም በዋለው ችሎት ቀደም ሲል በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ተጣርቶ የቀረበለትን ጉዳይ በመለወጥ እንደገና ተጣርቶ እንዲወሰን ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ስር ፍርድ ቤቱ መመለሱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ነው ተብሎ እንዲወሰንላቸው አመልካቾች ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ መነሻነት ነው፡፡…….
12313
Documents to download
-
204608(.pdf, 739.5 KB) - 899 download(s)