አቶ መሐመድ አበራ እና አቶ ታጁ ጌታዬ የሰ/መ/ቁ፡-200555
ጉዳዩ የገጠር እርሻ መሬት ተጠቃሚነት መብት የሚመለከት ነዉ፡፡በስር በወግድ ወረዳ ፍርድ ቤት ተዋበች አስናቀዉ ከሳሽ የአሁን አመልካች 1ኛ ተከሳሽ በዚህ መዝገብ ላይ በተከራካሪነት ያልተሰየሙት ካሳዉ መንግስቱ 2ኛ ተከሳሽ የአሁን ጣልቃ ገቦች ከሌሎች ስድስት ጣልቃ ገቦች ጋር በመሆን በጣልቃ ገብነት ተከራክረዋል፡፡ የክሱም ይዘት በወረዳዉ 02 ቀበሌ ዉስጥ በክሱ በተጠቀሱት አዋሳኞች የሚታወቅ በ1983ዓ/ም የተመራሁበትንና በደብተር ያስመዘገብኩትን 4 ገመድ የእርሻ መሬት አመልካች ይዞብኝ ለስር 2ኛ ተከሳሽ በመሸጡና 2ኛ ተከሳሽ ቤት ሊገነባ ስለሆነ የያዙብኝን መሬት እንዲለቁልኝ ይወሰንልኝ በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡………………..
19400
Documents to download
-
200555(.pdf, 752.74 KB) - 1196 download(s)