አቶ ታደለ ክፍሌ እና አውፋት ፓስታ እና ማኮሮኒ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበርየሰበር መ/ቁ 227738
ጉዳዩ የአሰሪና ሰራተኛ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁኑ አመልካች ከሳሽ በመሆን ተጠሪ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡አመልካች ያቀረቡት ክስ በተጠሪ ፋብሪካ ውስጥ ከ16/04/2011 ዓ.ም ጀምሮ በወር ብር 8156 እየተከፈለኝ በፓስታ ምርት ረዳት ሰራተኛ ሁኜ እየሰራሁ እያለ ያለምንም ጥፋት አንድም ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠኝ ያለአግባብ በቀን 05/02/2014 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ በህገወጥ ከስራ ያሰናበተኝ በመሆኑ ከህገወጥ የስራ ስንብት ጋር የተያያዙ ክፍያዎች እንዲከፈለኝ እንዲወሰንልኝ በማለት ክስ አቅርበዋል፡፡መልካም ንባብ…….
865
Documents to download
-
227738(.pdf, 840.86 KB) - 65 download(s)