እነ አቶ በሀይሉ ንጉሴ እና እነ ወ/ሮ ሞሲት መኮንን የሰ/መ/ቁ 217975
አመልካቾች ባቀረቡት ክስ በሟች አባታችን አቶ ንጉስ መኮንን ተተክተን ከሟች አያታችን እማሆይ ፈንቴ ሃይሉ በውርስ የሚተላለፍ በተለያየ ቦታ የሚገኝ በጠቅላላው 7.5 ጥማድ መሬት ውስጥ ተጠሪዎች የሟች አባታችንን ድርሻ 2.5 ጥማድ መሬት ጭምር በራሳቸው ስም አዙረው በመያዝ የከለከሉንና ሊያካፍሉን ፈቃደኛ ያልሆኑ በመሆናቸው ድርሻችንን እንዲያካፍሉን ይወሰንልን በማለት የመሬቱን አዋሳኝ ጠቅሰው ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡መልካም ንባብ……..
12302
Documents to download
-
217975(.pdf, 817.26 KB) - 1092 download(s)