እነ አቶ ኃይሉ ተመስገን እና ተማሪ ተሾመ አግደው ሞግዚት ወ/ሮ ጨዋነሽ ሙደሲር የሰ/መ/ቁ 218932
የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ 202201 በቀን 23/02/2014 ዓ.ም የሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ሲሆን ክርክሩ የጀመረው በፌ/ከፍተኛ ፍ/ቤት የአሁን ተጠሪ በአመልካቾች ላይ ባቀረቡት የውርስ ድርሻ ክፍፍል አቤቱታ ነው መልካም ንባብ……….
14449
Documents to download
-
218932(.pdf, 845.62 KB) - 835 download(s)