እነ ወ/ሮ ማርታ በቀለ እና አቶ ሚልኪያስ መንገሻ የሰበርመ.ቁ.-213330
መዝገቡ ተከፍቶ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለው አመልካች /ቾች/ ነሐሴ 21 ቀን /2013 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ በ ፌደራል ጠቅላይ /ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ.ቁ.199317 በ ግንቦት 25 ቀን 2013 ዓ.ም የተሰጠ ውሳኔ መሠረታዊ የህግ ስህተት አለበት በመግለፅ በሰበር ታይቶ እንዲታረምላቸው በሚል የቀረበ ነው፡፡ በመሆኑም መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡…….
12686
Documents to download
-
213330(.pdf, 685.77 KB) - 964 download(s)