እነ ወ/ሮ የጌራወቅ አንጋጋው እና የካ /ክ/ከ ወረዳ ዐ6 አሰተዳደር የሰ/ መ/ቁ 195656
በዚህ መዝገብ ላይ የቀረበው ጉዳይ የከተማ ይዞታ የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ 251ዐዐ7 በቀን ሰኔ 15/2ዐ12 ዓ.ም በዋለው ችሎት የሥር ፍ/ቤቱን ውሳኔ በማጽናት የአመልካችን አቤቱታ ውድቅ ያደረገበትን ትዕዛዝ በመቃወም እንደሚከተለው ቀርቧል…………….
13019
Documents to download
-
195656(.pdf, 750.42 KB) - 1216 download(s)