ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማሕበር እና አቶ ነገራ ለታ የሰ/መ/ቁ፡-204021
የሰበር አቤቱታው የቀረበው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው አመልካች የስር ተከሳሽ ሲሆን ተጠሪዎች ከሳሾች ነበሩ፡፡ ተጠሪዎች የካቲት 30 ቀን 2012 ዓ/ም ባቀረቡት የተሻሻለ ክስ ከአመልካች ጋር በጥበቃ ሥራ ውል በኮንትራት ጊዜያዊ ውል አድርገናል፤ እስከ ነሀሴ 25 ቀን 2013 ዓ/ም ድረስ ውላችን ተራዝሟል፡፡ የ15 ቀን ማስጠንቀቂያ በመስጠት የሥራ ቅጥር ውል ጊዜ ሳይጠናቀቅ ከሐምሌ 30 ቀን 2011 ዓ/ም ጀምሮ አላግባብ በሕገ-ወጥ መንገድ ከሥራ አሰናበቶናል የሚል ነው መልካም ንባብ…………………
12246
Documents to download
-
204021(.pdf, 854.19 KB) - 1107 download(s)