ወ-ሮ ተሚማ ሬድዋን በሽር እናአቶ በድሩ ሰማን፣አቶ ደሊል በድሩ የሰ-መ-ቁ 179231
ጉዳዩ የባልና ሚስት የጋራ ሀብት በሆነ ንብረት ላይ ይገባኛል የሚለው ሰው በአንደኛው ተጋቢ ላይ ብቻ ክስ አቅርቦ ተከሣሹም ንብረቱ የከሣሽ ነው ሲል አምኖ መከራካሩን ተክተሎ በክሱ መሰረት ከተወሰነ በኋላ ሌላኛው ተጋቢ የመቃወም አቤቱታ ሲያቀርብ ብቻውን ተከሻስ የነበረው ተጋቢ ቀደም ሲል ያቀረበውን ክርክር ሣይለውጥ በመቀጠሉ የተወሰነው የንብረቱ ክፍል የተጋቢዎች የጋራ ሃብት መሆኑ ቢረጋገጥም በክርክሩ ያመነው ተጋቢ ድርሻ ለከሣሽ ወገን እንዲተላለፍለት መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው ተብሎ እንዲታረም የቀረበን የሰበር አቤቱታ ይመለከታል፡፡……….
13327