የቤጊ ከተማ አስተዳደር እና አቶ ደጉማ ባያ የሰ/መ/ቁጥር 205786
የሰበር አቤቱታው የቀረበው የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት መዝገብ ቁጥር 335735 መጋቢት 21ቀን 2013 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው ተበሎ እንዲታረም አመልካች በመጠየቁ ነው፡፡
ክርክሩ በተጀመረበት የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ፍ/ቤት ተጠሪ ከሣሽ የቤጊ ከተማ መሬት ልማት ማኔጅምንት ፅ/ቤት ተከሣሽ እንዲሁም አመልካች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 40(2) መሰረት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ጣልቃገብ ተከሣሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡………..
15392
Documents to download
-
205786(.pdf, 830.34 KB) - 1525 download(s)