የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን እና እነ ዶ/ር በድሩ ሁሴን የሰ /መ/ቁ፡- 204300
የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች መጋቢት 10 ቀን 2013 ዓ.ም ጽፎ ባቀረበው የሰበር አቤቱታ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ.ቁ 268995 በቀን 22/12/2012 ዓ.ም አመልካች በመንገድ ሥራ ምክንያት የፈጠረው የሁከት ተግባር እንዲወገድ ሲል የሰጠው ውሳኔ፤ ይህንኑ ውሳኔ በማጽናት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ.ቁ 259606 በቀን 19/06/2013 ዓ.ም የሰጠው ትዕዛዝ መሠረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሊታረም ይገባል በማለት አቤቱታ በማቅረባቸው ነው፡፡…………….
12473
Documents to download
-
204300(.pdf, 722.28 KB) - 893 download(s)