Wednesday, May 3, 2023 / Categories: CASSATION, Cassation መሀመድ ሮበሌ እና ድሬዳዋ መሬት ልማት ማኔጅመንት ፅ/ቤት፤አቶ ሙሉጌታ በቀለ መዝገብ ቁጥር 228475 ጉዳዩ በመጀመረበት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪ ተከሳሽ በመሆን ተከራከረዋል፡፡የጉዳዩ መነሻ የሆነዉ ነገር በአመልካች በኩል በ16/04/2013 ዓም በተጻፈ ያቀረበዉ ክስ ስሆን ይዘቱም፡ ከሳሽ የግንባታ ዕቃዎች ማምረቻ ለማቋቋም ለድሬዳዋ ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨትመንት ቢሮ ባስገባዉ ፕሮጀክት መሰረት በ27/12/2001 በቁጥር ድዳኢ-ኢፈ-1158/2001 የተመዘገበ የኢንቨስትመንት ማከናወኛ የሚሆን መሬት ተፈቅዶለት ከሰኔ 23 ቀን 1998 ጀምሮ ለ80 ዓመት የሚቆይ የሊዝ ዉል አማካኝነት በኢንዱስትሪ መንደር የሚገኝ በካርታ ቁጥር መል/ሊ/907 የተመዘገበ ግምቱ ብር 97,800 የሆነወ 10,000 ካ/ሜትር ይዞታ እንደተሰጣቸዉ መጠየቃቸው ነው፡፡መልካም ንባብ… Print 4036 Documents to download 228475(.pdf, 671.88 KB) - 476 download(s)