/ Categories: CASSATION, Cassation

ሚሰተር ዋንግ ኩንግሆንግ (WANG QINGHONG) እና ሁአኖ ማኑፋክተሪንግ ሃ/የተ/የግ/ማ (HUANO MANUFACTURING PLC)የሰበር መ/ቁ 251831

ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው አመልካች ባቀረቡት ክስ ከተጠሪ ጋር ለረዥም ግዜ የቆየ የንግድ ግንኙነት የነበረን በመሆኑ በዚህ ግንኝነት ዉስጥ ተጠሪ በብድር ከወሰደዉ ገንዘብ ላይ 1,360,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ስልሳ ሺ) የቻይና ገንዘብ (RMB) እንደሚከፈል በመግለፅ በቀን 08-04-2016 እ.ኤ.አ (24-11-2008 ዓ/ም) ማረጋገጫ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘዉ የራሱ ዋና ማስርያ ቤት ማህተም በማድረግ በስራ አስኪያጁ አማካኝነት ማረጋገጫ ሰጥቷል፡፡ ነገር ግን ገንዘቡን ሊከፈል ስላልቻለ ተጠሪ 1,360,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ስልሳ ሺ) የቻይና ገንዘብ (RMB) ክፍያዉ በሚፈፀምበት ወቅት በሚኖረዉ የዉጭ ምንዛሬ ታስቦ በኢትኢዮጵያ ብር ከህጋዊ ወለድ እና ወጭና ኪሳራ ጋር እንዲከፍል ይወሰንልኝ በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡መልካም ንባብ…

Print
1899

Documents to download

  • 251831(.pdf, 836.81 KB) - 261 download(s)