Tuesday, February 22, 2022 / Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation ሴኪዩሪኮር ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማሕበር እና እነ አቶ አበራ ተሾመ የሰ/መ/ቁ. 206511 የሰበር አቤቱታው የቀረበው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው አመልካች የስር ተከሳሽ ሲሆን ተጠሪዎች ከሳሾች ነበሩ፡፡ ተጠሪዎች ሠኔ 12 ቀን 2012 ዓ/ም ባቀረቡት የክስ ማመልከቻ ከአመልካች ጋር የዓለም ምግብ ፕሮግራምን እንድንጠበቅ የጥበቃ ሥራ ውል ከግንቦት 23 ቀን 2011 ዓ/ም ጀምሮ እየሰራን እንገኛለን፡፡ የግል አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲን አስመልክቶ በ2012 ዓ/ም በወጣው መመሪያ መሠረት አመልካች ከሚያገኘው ጠቅላላ ክፍያ ውስጥ ለሠራተኛው የሚከፍለው ደመወዝ ከ80% በታች መሆን እንደሌለበት ተመልክቷል፡፡……………… Previous Article አቶ ጌታቸው ሀይሉ እና የኢትዮጵያ የባህር ትራንፖርትና ሎጅስትክስ አገልግሎት ድርጅት የሰ/መ/ቁ፤-206283 Next Article ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እነ ገልገሎ ቀጀላ የሰ/መ/ቁ፡-206765 Print 9046 Documents to download 206511(.pdf, 1.06 MB) - 716 download(s)