/ Categories: CASSATION, 2013, Cassation

ስንታየሁ የግል 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና እነ አቶ ይርጋ ባይችሉ የሰ/መ/ቁ. 217836

ጉዳዩ የግል የስራ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በደብረማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ባቀረቡት ክስ በአመልካች ትምህርት ቤት በመምህርነት ተቀጥረዉ በመስራት ላይ እያሉ ከነሐሴ 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ አመልካች ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ እንዳይገቡ በመከልከልና ወደ ፖሊስ ሄዳችሁ ከሳችሁኛል በሚል ምክንያትም ማስጠንቀቂያ ሳይሰጣቸዉ ከስራ እንዲሰናበቱ ያደረገበት አግባብ ህገ ወጥ መሆኑን ጠቅሰዉ አመልካች ወደ ስራ እንዲመልሳቸዉ፣ ወደ ስራ የማይመለሱበት ምክንያት ካለም የተለያዩ ክፍያዎች እንዲከፍላቸዉ እንዲሁም ለስራ ግብርና ለጡረታ በሚል ከደመወዛቸዉ ሲቀንስ የነበረዉን ለሚመለከታቸዉ አካላት ገቢ እንዲያደርግ እንዲወሰንላቸዉ ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡መልካም ንባብ……  

Print
13077

Documents to download

  • 217836(.pdf, 833.75 KB) - 959 download(s)