Friday, August 7, 2026 / Categories: CASSATION, Cassation በአዋጅ ቁጥር 322/1995 መሰረት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰ/መ/ቁ 271003 ጉዳዩ ለዚህ ሰበር ሰሚ ችሎት ሊቀርብ የቻለዉም አመልካች የሲዳማ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዳዩን በይግባኝ ተመልክቶ በመ/ቁ 07468 መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ/ም የሰጠዉን ዉሳኔ እና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ/ቁ 264921 ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ/ም የሰጠዉን ዉሳኔ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት ተፈጽሞበታል በማለት በዚህ ችሎት 1 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አንደኛ ሰበር ሰሚ ችሎት ሰ/መ/ቁ 271003 ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ/ም እንዲታረምላቸዉ መስከረም 01 ቀን 2017 ዓ/ም የተጻፈ የሰበር አቤቱታ በማቅረባቸዉ ምክንያት ነዉ ፡፡ Print 911 Documents to download 271003(.pdf, 1.16 MB) - 146 download(s)