/ Categories: Judgement, 2013, Cassation

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከ ኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ

ጉዳዩ ለ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ አመልካች (ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክረሲ ፓርቲ) ያቀረባቸው እጩ ተወዳዳሪዎች  ምዝገባ መከልከላቸውን በመቃወም አመልካች ያቀረበውን አቤቱታ  የምርጫ ጉዳዮቸን ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ እና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተመልክተው ሰጡትን ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው በሚል በሰበር እንዲታረም በመዝገብ ቁጥር 207000 ግንቦት 13 ቀን 2013 ዓ.ም የቀረበ ነው፡፡ 

Previous Article እነ አቶ ግርማ ግያ እና አቶ አማረ ፍቅሩ የሰ-መ-ቁ. 186016
Next Article የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ ከ ኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ
Print
19634