/ Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እነ ገልገሎ ቀጀላ የሰ/መ/ቁ፡-206765

ጉዳዩ የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም ክፍያ የሚመለከት ነዉ፡፡ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁኑ ተጠሪዎች ከሳሽ በመሆን የአሁኑ አመልካች ተከሳሽ በመሆን የተከራከሩበት ነዉ፡፡ተጠሪዎች ባቀረቡት ክስ አመልካች ከአዋሽ- ኮምቦልቻ- ሃራ ገበያ ድረስ በሚያከናውነው የባቡር መንገድ ስራ ጊራና ሳይት ላይ ተቀጥረን ሲንሰራ የቆየን ሲሆን ያልተከፈለን የትርፍ ሰዓት፣ የሳምንት እረፍት፣ የህዝብ በዓላት ቀን ክፍያ እና የአልጋ አበል እንዲከፈለን ይወሰንልን የሚል ሲሆን አመልካች በበኩሉ የክፍያ ጥያቄ በይርጋ ይታገዳል፣ተጠሪዎች እነዚህ ክፍያዎች የሚገባቸው መሆኑን በማስረጃ አላረጋገጡም፣ትርፍ ሰዓት ስራ እንዲሰሩ አሰሪው ግልፅ ትዕዛዝ አልሰጠም፣የትርፍ ሰዓት መስራታቸዉ አልተመዘገበም፣ 9ኛው ተጠሪ የድርጅቱ ሰራተኛ አይደለም፣ የአልጋ አበል ለመክፈል አመልካች የገባው የውል ግዴታ የለም፣ለመክፈል አይገደድም በማለት ክሱ ውድቅ እንዲደረግ መከራከሩን መዝገቡ ያሣያል እንደሚከተልው ቀርቧል…………….

Previous Article ሴኪዩሪኮር ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማሕበር እና እነ አቶ አበራ ተሾመ የሰ/መ/ቁ. 206511
Next Article እነ አቶ ግርማ ገብራይ እና ወ/ሮ ወሰኔ ገብራይ የሰ/መ/ቁ፡-207081
Print
9067

Documents to download

  • 206765(.pdf, 842.41 KB) - 708 download(s)