/ Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation

ብሩክ አስፋው እና የፌደራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ የሰ/መ/ቁጥር 203603

ጉዳዩ አመልካች በኢትዮጵያ የፖሊስ ሰራዊት ላይ እንዳይፈፀም የተከለከለን ድርጊት በመፈፀሙ የወንጀል ክስ ቀርቦበት ጥፋተኛ ተብሎ በእስራት እንዲቀጣ ከተወሰነበት በኋላ የይግባኝ አቤቱታ ማቅረቢያ ጊዜው ስላለፈበት  ይግባኙን ጊዜው ካለፈ በኋላ እንዲያቀርብ እንዲፈቀድለት ለከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ያቀረበ ቢሆንም የማቅረቢያ ጊዜው ያለፈውን ይግባኝ ለመቅረብ የሚያስችል በቂ ምክንያት አልቀረበም ተብሎ ውድቅ መደረጉ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው ተብሎ እንዲታረምለት ያቀረበውን የሰበር አቤቱታ የሚመለከት ነው፡፡………..

Previous Article አቶ ገመቹ ቤኩማ እና የሔና ፋርም ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሰበር መ/ቁ/ 203210
Next Article እነ ቤተልሄም ጌቱ አለሙ እና የፌ/ጠ/ ዐቃቤ ህግ የሰ.መ.ቁ. 203654
Print
17708

Documents to download

  • 203603(.pdf, 818.04 KB) - 1320 download(s)