/ Categories: CASSATION, Judgement, Cassation

ታጁዲን እንድሪስ እና እነ እንድሪስ ሰይድ የሰ/መ/ቁ፡- 204608

ጉዳዩ የይዞታ ክርክርን የሚመለከት ሆኖ ለዚህ ውሣኔ ምክንያት የሆነው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 03-30456 ጥር 3ቀን 2013ዓ/ም በዋለው ችሎት ቀደም ሲል በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ተጣርቶ የቀረበለትን ጉዳይ በመለወጥ እንደገና ተጣርቶ እንዲወሰን ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ስር ፍርድ ቤቱ መመለሱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ነው ተብሎ እንዲወሰንላቸው አመልካቾች ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ መነሻነት ነው፡፡…….

Previous Article የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን እና እነ ዶ/ር በድሩ ሁሴን የሰ /መ/ቁ፡- 204300
Next Article ኮ/ል ተክለብርሃን ገ/መድህን እና የደ/ዕዝ ወታደራዊ ዓ/ህግ የሰ/መ/ቁ፡- 204813እና206556
Print
13088

Documents to download

  • 204608(.pdf, 739.5 KB) - 964 download(s)