/ Categories: CASSATION, 2013, Cassation

ኃይሌ ሆቴል እና ሪዞርት ባቱ ቅርንጫፍ እና እነ አልማዝ ዲሪባ የሠ/መ/ቁጥር 215086

ጉዳዩ የሥራ ክርክርን የሚመለከት ነዉ፡፡ተጠሪዎች በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በአዳሚ ቱሉ ወረዳ ፍርድ ቤት በአመልካች ላይ በመሰረቱት ክስ ተጠሪዎች በተለያየ ጊዜ በተለያዩ የሥራ መደቦች በተለያየ የደመወዝ መጠን በባቱ ኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት ቀጥሮ እያሰራቸዉ እያለ በሆቴሉ ላይ በደረሰዉ አደጋ ምክንያት ያለአንዳች ማስጠንቀቂያ ያለአግባብ እንዳሰናበታቸዉ በመግለጽ የተለያዩ ክፍያዎችን እንዲከፍለን የወሰንልን በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል……….

Print
7649

Documents to download

  • 215086(.pdf, 1.06 MB) - 684 download(s)