Tuesday, June 7, 2022 / Categories: CASSATION, 2013, Cassation አቶ ሀብታሙ ታደሰ እና እነ አቶ ቶሎሳ ባይሳ የሰ/መ/ቁ. 205629 ጉዳዩ የጀመረውም በለገጣፎ ለገዳዲ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን 2ኛ ተጠሪ ከሳሽ፣ 1ኛ ተጠሪ ተከሳሽ እንዲሁም አመልካች ጣልቃ-ገብ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ 2ኛ ተጠሪ በ1ኛ ተጠሪ ላይ ባቀረችው ክስ ከ1ኛ ተጠሪ ጋር ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ በሃይማኖት ስነ-ስርዓት ጋብቻ ፈጽመን አብረን ስንኖር የሰሌዳ ቁጥሩ 1-52840 ኦሮ የሆነ እና ግምቶ ብር 300,000.00 የሆነ ባለ ሶስት እግር ባጃጅ ተሸከርካሪ፣ እንዲሁም በሰበታ ከተማ ልዩ ቦታው ዲማ ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ 40 ዚንጎ ቆርቆሮ ቤት ያፈራን በመሆኑ 1ኛ ተጠሪ የድርሻዬን እንዲያካፍለኝ ይወሰንልኝ በማለት ዳኝነት ጠይቃ ተከራክራለች፡፡ መልካም ንባብ………….. Print 9908 Documents to download 205629(.pdf, 843.25 KB) - 856 download(s)