Tuesday, February 22, 2022 / Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation አቶ መለሰ ዘርጋው እና የፌዴራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ የሰ/መ/ቁጥር 185932 የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አመልካች በሂሣቡ ውስጥ የሚያዝበት በቂ ገንዘብ አለመኖሩን እያወቀ ቼክ ማውጣት ወንጀሎችን ፈፅሟል በሚል የቀረቡበትን ክሶች በመዝገብ ቁጥር 200631ና 200588 በማጣመር ከመረመረ በኋላ ጥፋተኛ ብሎ ቅጣት መወሰኑና የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎትም ውሣኔውን ማፅናቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት ነው ተበሎ እንዲታረምለት በመጠየቁ ነው፡፡……………. Previous Article የየጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ 2 የመ/ቤቶች ጽ/ቤት እና ወ/ሪት ፍቅርተ ከተማ ሰ.መ.ቁ 204992 Next Article እነ ወ/ሮ አስካለ ዘለቀ እና ወ/ሮ ጽጌ ዘለቀ የሰ/መ/ቁ 188271 Print 12746 Documents to download 185932(.doc, 126 KB) - 1514 download(s)