/ Categories: CASSATION, 2013

አቶ ቃሲም አብዶ እና ወ/ሮ ዙበይዳ ሳፊ የሰ/መ/ቁ 192830

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚው ችሎት በመዝገብ ቁጥር 320970 መጋቢት 8 ቀን 2012 ዓ/ም በዋለው ችሎት ተጠሪ በግራቀኙ መካከል የነበረው ጋብቻ የባህል መሆኑን በወረዳ ፍርድ ቤት አረጋግጣ ካቀረበችው ክስ ውጭ እንዲሁም የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምሥራቅ ምድብ ችሎት ተከራካሪዎቹ ጥር 23 ቀን 2007 ዓ/ም ባህላዊ ጋብቻ ፈፅመው ከዚያን ጊዜ አንስቶ አብረው የሚኖሩ መሆኑን በማስረጃ አረጋግጦ የሰጠውን ፍርድ ማስረጃ የመመዘን ሥልጣን ሳይኖረው በመሻር በግራቀኙ መካከል ሐይማኖታዊ ጋብቻ በ2003 ዓ/ም ተፈፅሟል በማለት የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት በመሆኑ ስህተቱ ታርሞ ፤ በአመልካች እና ተጠሪ መካከል የነበረው ባህላዊ ጋብቻ ጥር 23 ቀን 2007 ዓ/ም የተደረገ በመሆኑ ፣ ከዚያ በፊት የተፈራው በአዳማ ከተማ ጠደቻ አራራ ቀበሌ በ200 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያለፈው ቤት እና የሰሌዳ ቁጥሩ አ.አ 43134 የሆነው መኪና ከጋብቻ በፊት የተፈራ የአመልካች የግል ንብረት ነው ተብሎ እንዲወሰን አመልካች ግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ/ም ያቀረቡት የሰበር ቅሬታ ያስቀርባል ተብሎ መዝገቡ ለችሎት ቀርቧል፡፡ ጉዳዩ የባልና ሚስት ንብረት ክፍፍልን የሚመለከት ሆኖ ክርክሩ እንደሚከተለው ቀርቧል……………….

Print
20140

Documents to download

  • 192830(.pdf, 294.63 KB) - 859 download(s)