/ Categories: CASSATION, Cassation

አቶ ተሾመ ጅንጋ እና ወ/ሮ አስቴር ቡጃ የሰ/መ/ቁጥር---244423

ተጠሪ ያቀረቡት ክስ ይዘት በአጭሩ: - የስር 1ኛ ተከሳሽና ተጠሪ ባልና ሚስት ሲሆኑ ክርክር ያስነሳዉንና አዋሳኞቹ በክሱ የተገለጸዉን በላዩ ላይ የቀርቀሀ ክዳን ቤት፤ እንሰት፤ ቀርከሀ፣ የዉጭ ጥድ፣ ባህር ዛፍ ያለበትን ይዞታ ተጠሪን ሳያሳዉቅና ደብቆ መጋቢት 09 ቀን 2006 ዓ.ም በተጻፈ ዉልበኮንትራት ለአመልካች ሰጥቷል፡፡ ስለሆነም ተጠሪ የጋራ ይዞታዋን ፍቃዷን ባልሰጠችበትና በተንኮል የኮንትራት ዉል የተደረገበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 658 እና 1808 መሰረት ዉሉ ፈርሶ የመሬት ይዞታዉ እንዲመለስላቸዉ እንዲወሰን ጠይቀዋል፡፡መልካም ንባብ……

Print
1598

Documents to download

  • 244423(.pdf, 852.43 KB) - 233 download(s)