/ Categories: CASSATION, Judgement

አቶ ናሆም ተወልደ እና እነ ወ/ሮ ንግስቲ ገዛኽኝ የሰ/መ/ቁ 217149

መዝገቡ ዛሬ በችሎት የቀረበው 6ኛ ፣7ኛ 8ኛ ተጠሪዎች በግልና በጋራ ባቀረቡት የተሰጠ የዕግድ ይነሣልንና ወደ አከራካሪው ቤት እንድገባ ትዕዛዝ ይሰጥልኝ አቤቱታ የሚመለከታቸው አካላት ደርሷቸው አስተያየት እንዲያቀርቡ በዚህ ችሎት መታዘዙን ተከትሎ፤ 7ኛ እና 8ኛ ተጠሪዎች አመልካችን ማግኘት አለመቻላቸውን በመግለፅ ትአዛዙ ለአመልካች የሚደርስበት አማራጭ በመዘርዘር ባቀረቡት አቤቱታና 6ኛ ተጠሪ ባቀረቡት አቤቱታ ላይ አስተዳደሩ አስተያየት መስጠቱን ተከትሎ ትዕዛዝ እንዲሰጥበት በማስፈለጉ ነው፡፡በዚህ መሰረት ጉዳዩን መርምረን ተከታዩን ትዕዛዝ ሰጥተናል…………

Previous Article የእነ ኦሜጋ የወርቅ ግብይት ማህበር እና አቦቦ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ሰበር መ.ቁ 216709
Next Article እነ ሲሳይ ጥላሁን እና ወሰኔ ጥላሁን የሰ/መ/ቁ 217272
Print
15153

Documents to download