/ Categories: Judgement, 2013, Cassation

አቶ አህመድ አብዱራህማን ከ ኢልይስ ዲተርጀንት ኢንዱስትሪ ኩባንያ የሰ-መ-ቁ 193292

በዚህ መዝገብ የተያዘው ክርክር የውጪ ሀገር ሰው (ኩባንያ) በንግድ ምልክት ምዝገባ ላይ ያቀረበውን የተቃዉሞ አቤቱታ መሰረት ያደረገ ሲሆን ክርክሩም ጆብ (Job) እና ሂላክ (Hilaac) የተባሉ የሳሙና ንግድ ምልክቶችን ይመለከታል፡፡ የሰበር አቤቱታው በአመልካች የቀረበውም በንግድ ምልክት የተቃውሞ አቤቱታው ላይ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት በመ/ቁ 0036 በቀን 21/06/2011 ዓ.ም እንዲሁም ይግባኙ የቀረበለት የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ 235010 በቀን 27/06/2012 ዓ.ም ያሳለፉት ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ይታረምልኝ በማለት ስለጠየቁ ነው። .........................

Previous Article አቶ ደምሴ ኦዳ ከ አቶ አሰፋ ወርቁ
Next Article በአማጋ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጮራ የጋዝና ኬሚካል ውጤቶች ፋብሪካ፣ሂክማ የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ኃ/የተ/የቡድን ኢንተርፐራይዝ እና ሌሎች የሰ-መ-ቁ 175155
Print
18455