Wednesday, May 3, 2023 / Categories: CASSATION, Cassation አቶ አብይ አድማሱ ተመቸዉ እና እነ አቶ አማኑኤል ሃይሌ ገ/ስላሴ የሰ.መ.ቁ.227855 የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ ከሳሾች በሥር ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ፡- ከሳሾች ባልና ሚስት ሲንሆን በ1ኛ ከሳሽ ስም በካርታ ቁጥር 12274 የተመዘገበ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ክልል ዉስጥ የሚገኘዉን የቤት ቁጥር 315 የሆነዉንና በ186 ካ.ሜ ቦታ ላይ የተሰራ የመኖሪያ ቤት ያለን ሲሆን ከሳሾች በ13/2/1991 ዓ.ም ወደ ኤርትራ እንድንሄድ ሲደረግ 1ኛ ከሳሽ ለ1ኛ ተከሳሽ በሰጠዉ ባልተሟላና 2ኛ ከሳሽ ባልሰጠሁት የዉክልና ማስረጃ በመጠቀም 1ኛ ተከሳሽ ጳጉሜ 3 ቀን 1992 ዓ.ም በተደረገ የሕገ ወጥ የቤት ሽያጭ ዉል የጋራ ሀብታችን የሆነዉን ቤት ለ2ኛ ተከሳሽ በሽያጭ ያስተላለፉ በመሆኑ ይህ ዉል እንዲፈርስልንና ቤቱን ለከሳሾች እንዲያስረክቡን በማለት ዳኝነት ጠይቋል፡፡መልካም ንባብ… Print 2752 Documents to download 227855(.pdf, 823.72 KB) - 162 download(s)