Friday, March 4, 2022 / Categories: CASSATION, 2013, Cassation አቶ አብደላ ከሊል እና የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የሰ/መ/ቁ፡209319 ተጠሪ በስር ፍርድ ቤት በአመልካች ላይ የአዋጅ ቁጥር 285/94 አንቀፅ 56(1) እና አዋጅ ቁጥር 609/2001 አንቀፅ 2(10) ፤22(10) እና 50(ለ)(1) ን በመጥቀስ ባቀረበው ክስ ጥር 05 ቀን 2013 ዓም ከቀኑ 3፡00 በሰበታ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 08 ውስጥ በሚገኘው ለተጨማሪ እሴት ታክስ በተመሰገበው የህንፃ መሳሪያ መሸጫ ድርጅት ባለቤትና አስተናጋጅ ሆነው ሲሰሩ ብረት የሚታሰርበት ፒንሳ በብር 130.00 ለዐቃቤ ህግ ምስክሮች ሲሸጡ ወዲያውኑ ደረሰኝ ሊሰጡ ሲገባ ያለደረሰኝ ግብይት ፈፅመዋል በማለት ከሷል፡፡………. Print 12230 Documents to download 209319(.pdf, 926.9 KB) - 971 download(s)