Friday, July 22, 2022 / Categories: CASSATION, 2013, Cassation አቶ ኤልያስ ግደይ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የሰ/መ/ቁጥር 215268 ጉዳዩ በአስተዳደር አካል የወጣ መመሪያ አግባብነት በፌደራል አስተዳደር ስነ-ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2013 መሠረት እንዲከለስ የቀረበ አቤቱታ የሚመለከት ነዉ፡፡ ክርክሩ የተጀመረው የአሁኑ አመልካች ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባቀረበዉ አቤቱታ ተጠሪ ነሐሴ ወር 2012 ዓ.ም ያወጣው የትምህርት አመራሮች ድልድል መመሪያ ህግን ባልተከተለ መልኩ ስለወጣ መመሪያው ተፈፃሚ እንዳይሆን እና እንዲከለስ የሚል ነዉ፡፡መልካም ንባብ……… Print 12547 Documents to download 215268(.pdf, 1.08 MB) - 1065 download(s)