Tuesday, May 20, 2025 / Categories: CASSATION, Cassation አቶ እሸቱ መንጋው እና እነ አቶ መሀመድ ሀብታሙ /2 ሰዎች/ የሰበር መዝገብ ቁጥር - 256224 ጉዳዩ የቤት ሽያጭ ውልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በላስታ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው፡፡በስር ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪዎች ተከሳሾች በመሆን ተከራክረዋል፡፡ አመልካች ያቀረቡት ክስ ይዘት በላሊበላ ከተማ ደ/ዘይት ቀበሌ የሚገኘውን ካርታና ፕላን ያለውን ይዞታ በቀን 20/10/2014 ዓ.ም በተደረገ ውል በብር 550,000 የሸጡልኝ እና 400,000 ብር ክፍያ ፈፅሜ ቀሪውን ብር 150,000 ስከፍል ስም እንዲያዛውሩልኝ ስጠይቃቸው ፍቃደኛ ያልሆኑ በመሆኑ ቀሪውን ገንዘብ ከፍዬ የቤቱን ስም እንዲያዛውሩልኝ በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡መልካም ንባብ …. Print 4716 Documents to download 256224(.pdf, 849.98 KB) - 705 download(s)