/ Categories: CASSATION, 2013, Cassation

አቶ ጀማል ሹራቤ እና አቶ ጀማል አቤ የሰ/መ/ቁ፡-205675

ለዚህ የሰበር ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ አመልካች DLA መከስከሻ ማሽን ባለ 32 ምጣድ የሆነ ለተጠሪ ሊሸጥለት ከተስማማ በኋላ እና ብሩን ከተቀበለ በኋላ ተጠሪን በሀሰተኛ ክስ በመክሰስ ማሽኑን መልሶ በመውሰድ ቢያንስ የ90 ቀናት ጥቅም በቀን በብር 4,000.00 ሒሳብ የክስክሶ ስራ እና ዘርን አፈር ማልበስ ሰርቶ የሚያስገኘውንና በአጠቃላይ ብር 360,000.00 ያሰጣኝ ስለሆነ ወጪ እና ኪሳራን ጨምሮ እንዲከፍለኝ ይወሰንልኝ በማለት ያቀረበውን ክስ መነሻ ያደረገ ሲሆን አመልካች በአዳማ ልዪ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተከሳሽ የነበረ ሲሆን ተጠሪ ከሳሽ ነበር፡፡………

Print
11911

Documents to download

  • 205675(.pdf, 943.2 KB) - 908 download(s)