Thursday, February 24, 2022 / Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation አቶ ገመቹ ቤኩማ እና የሔና ፋርም ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሰበር መ/ቁ/ 203210 ጉዳዩ አመልካች ያቀረበዉ ጊዜ ያለፈበት ይግባኝ ማስፈቀጃ ጥያቄ ተቀባይነት ባለማግኘቱ የቀረበ አቤቱታ የሚመለከት ነዉ፡፡ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁኑ አመልካች ከሳሽ በመሆን የአሁኑ ተጠሪ ላይ ባቀረበው ክስ በተጠሪ ሆቴል ውስጥ ተቀጥሬ እየሰራሁ እያለ ያለጥፋት የስራ ውል ስለአቋረጠብኝ የስራ ስንብት ክፍያዎች እንዲከፈለኝ በማለት ዳኝነት የጠየቀ ሲሆን ተጠሪ በሰጠዉ መልስ አመልካችን አላሰናበትንም ይልቁንም አመልካች ካለበት ዕዳ ለመሸሽ ሲል ስራውን ለቆ በመሄዱ ተጠሪ ላይ ጉዳት ደርሷል በማለት ተከራክረዋል፡፡……. Previous Article ወ/ሮ ዲዮን ማክፋርላን እና ላየን ኸርት አካዳሚ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰ/መ/ቁ. 202879 Next Article ብሩክ አስፋው እና የፌደራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ የሰ/መ/ቁጥር 203603 Print 15293 Documents to download 203210(.pdf, 827.7 KB) - 2257 download(s)