Friday, July 15, 2022 / Categories: CASSATION, 2013, Cassation አቶ ገብሬ ሽፈራው እና ወ/ሮ እሌ ገበየሁ የሰ/መ/ቁ 2215096 ተጠሪ ባቀረቡት አቤቱታ ከሳሽና ተከሳሽ በባልና ሚስትነት አብረን ስንኖር ተማሪ ጌጤ ገብሬ እድሜ 16፣ ተማሪ ጥሩ አየሁ እድሜ 14፣ ተማሪ አማረ ገብሬ እድሜ 10 የሆኑ ልጆች ወልደን ሀብት አፍርተን መግባባት ባለመቻላችን በሽማግሌ ከፊል ሀብቴን አካፍሎ ከፊሉን ከልክሎኛል፤ ስለሆነም አዋሳኙ በክሱ የተጠቀሰውን መሬት እንዲያካፍለኝ ፣ የፍልጥ ባህር ዛፍና ጌሾ በግምቱ መሰረት እንዲያካፍለኝ፣ 100 ዚንጎ የገጠር ቆርቆሮ ቤት ግምቱ 33,000.00 (ሰላሳ ሶስት ሺህ) ከሆነው ከግማሽ ድርሻየ ላይ ብር 13,000.00 (አስራ ሶስት ሺህ) የሰጠኝ ሲሆን ቀሪ ብር 3500.00 (ሶስት ሺህ አምስት መቶ) እንዲከፍለኝ፣ እንዲሁም የልጅ ቀለብ እንዲከፍል እንዲወሰን በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡ መልካም ንባብ….. Print 11536 Documents to download 2215096(.pdf, 1.02 MB) - 935 download(s)