Friday, May 23, 2025 / Categories: CASSATION, Cassation አቶ ጌታቸዉ በላይነህ እና ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተወካይ ደረሰ ረጋሳ የሰ/መ/ቁጥር 258626 ጉዳዩ የስራ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረዉ በሰበታ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የአሁን አመልካች በተጠሪ ላይ ባቀረቡት ክስ ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው አመልካች የወረዳው ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 30033 ጥቅምት 28 ቀን 2016 የሰጠዉን ዉሳኔ፣ ይግባኝ ሰሚው የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 48169 ህዳር 14 ቀን 2016 ዓ/ም የሰጠዉን ትዕዛዝ እና የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት በመዝገብ ቁጥር 437513 ጥር 07 ቀን 2016 ዓ/ም ያሳለፈዉን ዉሳኔ በመቃወም ነው፡፡መልካም ንባብ…. Print 1939 Documents to download 258626(.pdf, 841.77 KB) - 267 download(s)