Friday, July 15, 2022 / Categories: CASSATION, 2013, Cassation ኤምቲጂዲ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር እና ኤምቲጂዲ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር. የሰ/መ/ቁ. 213747 የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው አመልካች በስር ፍርድ ቤት ከሳሽ፤ ተጠሪ ተከሳሽ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ አመልካች ያቀረበው ክስ ውልን መሠረት በማድረግ ተጠሪ ብር 10,386,376.43 እንዲከፍለው ዳኝነት ጠይቋል፡፡ መልካም ንባብ…… Print 10280 Documents to download 213747(.pdf, 846.04 KB) - 892 download(s)