/ Categories: CASSATION, Cassation

እነ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ መሬት ይዞታ አስተዳደር ጽ/ቤት እና ሐዉስ ዊዝደም ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰ.መ.ቁ.248363

ጉዳዩ ሁከት ይወገድልን ክርክር ሲሆን አቤቱታውም፡ የሥር ፍ/ቤት ይህን ጉዳይ ለማየት ስልጣን የለዉም፤ አመልካቾች በተጠሪ ላይ የፈጠርነዉ የሁከት ተግባር መኖሩ በማስረጃ ባልተረጋገጠበት ሊንከሰስ አይገባም ነበር፤ የተጠሪ የዳኝነት ጥያቄ የመፋለም ክስ ባልሆነበት የሥር ፍ/ቤት የሰጠዉ ዉሳኔ ባልተጠየቀ ዳኝነት በመሆኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ነዉ፤ የሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔ እንዲሻርልን በማለት አመልክቷል፡፡መልካም ንባብ፡፡

Print
342

Documents to download

  • .248363(.pdf, 1021.43 KB) - 61 download(s)