Friday, March 5, 2021 / Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation እነ መቶ አለቃ ኩምሳ ጨመዳ፣ወ-ሮ ኡርጌ መርጋ እና አቶ ካሳሁን አድነው የሰ-መ-ቁ 188071 የሰበር አቤቱታው የቀረበው አመልካች ከ2ኛ ተጠሪ ጋር የሽያጭ ውል ያላቸው መሆኑና ውሉም የተፈፀመው ከጋብቻ በፊት መሆኑ በ2ኛ ተጠሪ ታምኖ እያለ ፤ 250 ካ.ሜ በሆነ ይዞታ ላይ ስድስት ክፍል ቤት ሰርቶ ከፊሉን መኖሪያቸው ቀሪውን የሚያከራዩት በአጥር ተከልሎ ለብቻው ያለ ቤት መሆኑ በምስክሮችም ሆነ በክፍለ ከተማ ተረጋግጦ እያለ ፤ እንዲሁም የአመልካች ይዞታ ከተጠሪ የተለየ መሆኑ እየታወቀ ተጠሪዎች የስድስት ክፍል ቤት ባለመብት አድርጎ እኩል እንዲካፈሉ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መወሰኑ እንዲሁም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ይህን ውሳኔ ማጽናቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት ነው በማለት በሰበር ለማሳረም ነው።......... Previous Article እነ ወ-ሮ መሰረት ገብሬ እና ወ-ሮ ወርቋሃ ገብሬ የሰ-መ-ቁ 182459 Next Article እነ ማስተዋል ታዘበው እና ወ-ሮ አቻም ሙጬ የሰ-መ-ቁ 180761 Print 14100 Documents to download እነ መቶ አለቃ ኩምሳ ጨመዳ፣ወ-ሮ ኡርጌ መርጋ እና አቶ ካሳሁን አድነው የሰ-መ-ቁ 188071(.pdf, 503.38 KB) - 1020 download(s)