እነ ሲሳይ ጥላሁን እና ወሰኔ ጥላሁን የሰ/መ/ቁ 217272
መዝገቡ ከቀነ ቀጠሮ በፊት ሊቀርብ የቻለው አመለካች 01/04/2014 ዓ.ም በተፃፈ ቃለ መሃላ አቤቱታ ስላቀረቡ ነው፡፡ ለዚህ ችሎት 28/03/ቀን 2014 ዓ/ም በተፃፈ አቤቱታ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ/ቁ 193860 በ 23/02 ቀን 2014 የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት መሆኑን ገልፆ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ/ን/ በማለት ባቀረቡት ማመልከቻ መነሻነት ነው፡፡ በዚህ መሰረት መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ትእዛዝ ተሰጥቷል፡፡…………….
184